የተጠቃሚ ስሜን እና የይለፍ ቃሌን ረሳሁ። ምን ማድረግ እችላለሁ?

የተጠቃሚ ስምዎን ከረሱ፣ የቀጥታ ድጋፍ ቡድኑን ማነጋገር ይኖርብዎታል። የእኛ አጋዥ ቡድን በቀን 24 ሰዓት በሳምንት 7 ቀን ይረዳዎታል።

የይለፍ ቃልዎን ከረሱ ደግሞ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ፦.

  • በድህረ ገጹ የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ የሚገኘውን የመግቢያ (Login) ቁልፍ ይጫኑ።
  • የይለፍ ቃል ረስተዋል? እዚህ ይጫኑ የሚለውን ይምረጡ።
  • የአባልነት መለያዎን ሲፈጥሩ የተጠቀሙበትን የምስጢር ጥያቄ ይምረጡ እና መልሱን ይጻፉ።
  • ትክክለኛውን መልስ ሲሰጡ የይለፍ ቃል ማስጀምሪያ ገጽ ይመጣል፤ ከዚያ የይለፍ ቃልን አደገባ አስጀምር የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ።
  • የአባልነት መለያዎን ለመፍጠር ወደተጠቀሙበት የኢሜይል አድራሻ የይለፍ ቃል መቀየሪያ ሊንክ ይላካል።

 

ተጨማሪ እገዛ ይፈልጋሉ?

መተግበሪያውን ለመጫን እባክዎ በSafari ድህረ ገጽ ይክፈቱ።

×